ቀንም ሌሊትም የሚያሳስቡን ችግሮች
- በየመንገዱ የሚታየው ችግር
- በሀገር ውስጥ ያለው የሰላም እጦት
- ድንግርግር ያለው የወደፊት ተስፋ
- የዜጎች መፈናቀል፣ መሰደድ፣ በጦርነት መማገድ
- አላግባብ የሚጫነው ቀረጥ
- ለከት ያጣው የኑሮ ውድነት
- ያልተፈታው የትራንስፖርት ችግር
- የቤት አልባነት
- የዜጎች የመሬት ባለቤትነት መብት ባለመረጋገጡ ጥቂት ባልስልጣናት እንደፈለጉ ነዋሪዎችን ላስርት ዓመታት ከኖሩበት ቦታ ማፈናቀላቸው
- በወጣቱ ዘንድ ያለው ከፍተኛ የስራ እጦት
- ቃላት የሚጠፋለት ሌብነት ጉቦኝነት እና የዜጎች መጉላላት
- ስሩን እየሰደደ ያለው ዘረኝንት