የመምረጥዎ አስፈላጊነት

ሀገራችን በተለይም ከተማች በበርካታ ችግሮች ተወጥራለች። በስልጣን ላይ ያልው መንግስት ያሉብንን ችግሮች እያባባሰ አንጂ እየፈታ ሲሄድ አላየንም። ካልመረጥን እና በምርጫችን መለወጥ ካልቻልን ችግሮቻችን እየተባባሱ አንጂ እየተሻሻሉ አይሄዱም። ስለዚህም ባለን እድል የመጠቀም ግዴታ አለብን።